Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 20, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለይላት ብርሀኑ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብድልቃድር ዲኖ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/150239 በጥቅምት
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት በድጋሜ የወጣ ፑሚስ እና ቀይ አሸዋ ከነትራንስፖርቱ ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 15/2018 የአዲስ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ፑሚስ እና ቀይ አሸዋ ከነትራንስፖርቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fda378a0-4c58-4fde-8689-bf58e1a5dd9e/open Invitation to Bid Procurement of Electronics Equipment Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0103-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Livestock Development Institute: Procurement of Electronics Equipment
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Cooperative Commission፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Sep 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c52a9442-65d6-4de1-885f-abcaf7493d0c/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Sep 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f7adca15-aacf-4dbc-8146-17621092a32c/open Lot Information
በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 21/12/2018 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 /2019 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በዚህ በ2019 በጀት ዓመት የተማሪዎች የምግብ ፍጆታ የሚሆን የምግብ አቅርቦት እና ሌሎች አላቂ እቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በዚህ በ2019 በጀት
የአጋዝያን ቁ.3 2ኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የት/ት እቃዎችን፣ አላቂ የጽዳት እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች እና የስፖርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2109 ዓ.ም. የአጋዝያን ቁ.3 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚከተሉት
ዓባይ ጋርመንት አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት) ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) ማስታወቂያ እንደሚታወቀው ድርጅታችን መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን የድርጅታችንን የ2018ዓ.ም ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት) ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የ1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019
የድሬዳዋ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የመኪና ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ድ/ኤ/አ/ግ/ጨ/003/2019 ሎት-1 እና ሎት-2 የድሬዳዋ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በስሩ ለሚገኙ ተሸከርካሪዎች የሚውሉ