Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር አ.ማ.ኔ.ብ.ግ.ጨ 012/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡– ሎት 1 የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ ሎት
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው የአገልግሎት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b42a5a6b-140a-404e-babd-e5208858778b/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0041-2018-PUR Object of Procurement: Lot-40 ድጋሚ የወጣ የምግብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1
አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት የሚጠቀምበት የምግብ ማብሰያ ኪችን ቤት ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት የሚጠቀምበት የምግብ
አውራ አምባ ማ/ፋ አ/ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለቢሮ መገልገያ የሚሆን የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የጃንቦ ኬንት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አብክመ/የሲ/ቤ/ም/አገ/ብግጨ/02/2018 የአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለቢሮ መገልገያ የሚሆን የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪ ፣የኤሌክትሮኒክስ
African Leadership Excellence Academy: Procurement of Heater
Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9f64b1ff-1ac4-49b6-8423-d37dac4a0084/open Reference
ሳማኑ (SAMANU) ግሩፕ ለተለያዩ ኩባንያዎች የሚያስፈልጋችውን ግብአቶች፤ የሚያመርቱትን ምርቶች የሚያጋጉዝላቸው ትራንስፖርተሮች አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች በኮንትራት ማሰራት ይፈለጋል
2merkato.com(Nov 20, 2025) የጨረታ ማሰታወቂያ ድርጅታችን ሳማኑ (SAMANU)ግሩፐ በስሩ ከታች የተዘረዘሩትን ኩባንያዎች እያስተዳደረ የሚገኝ ታላቅ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ 1.
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በUNDP በጀት ለቅድመ 1ኛ ክፍል ህፃናት አገልግሎት የሚውሉ የህፃናት የፕላስቲክ መቀመጫ ወንበር እና የህፃናት የፕላስቲክ ጠረጴዛ እንዲሁም የተማሪዎች መማሪያ አገልግሎት የሚውል ጥቁር ሰሌዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል
የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተሮች አገልግሎት