Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c1dcdd7d-4db7-432e-a34d-77998dd73861/open Reference Number: MTU-NCB-G-0020-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 0016/18 Procurement Information Procurement Type:

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡ የጽህፈት መሣርያና ቶነር ግዥ(Stationary Materials and Toners)

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታየግዥ መስያ ቁጥር GN-024/2018 እና GN-025/2018 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ 2017 እና 2018 የበጀት ዓመት ለሠራተኞቹ ማቅረብ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ቱታ፣ ጋዎን፤ ልዩ ልዩ ዓይነት ጫማዎችና የመፀዳጃ ቤት ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር: ኢኢግ/ግቢዴ/ብግጨ/004/2018 ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚገኙትን G+4 ህንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 750ካ.ሜ እና G+2

ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚገኙትን G+4 ህንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 750ካ.ሜ እና G+2 ህንጻ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 442ካ.ሜ ያላቸው ህንፃዎችን ባሉበት ሁኔታ ለተለያዩ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ወርቂት እውነቴ እና በተከሳሽ እነ ሁሉ አገርሽ ታገለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለሁ/እ/እ ጤና ጽ/ቤት የቀራኒዩ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ላይ ለሚገነባው ቀሪ የእናቶች ማረፊያ አገልግሎት የሚውል ግንባታ እና የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅ፣ ለሁ/እ/ወ/ አ/ደ/ጥ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሶላር በኢዩ ኘሮጀክት የበጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2018 በጀት አመት የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተሽከርካሪ መኪኖች እና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2018 በጀት አመት 1ኛ. የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም 2ኛ. የተሽከርካሪ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት ለ2ኛ

ፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማሰታወቂያ አቶ ንጉሴ አለም ምስክር በፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ

የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለእብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 መሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር በምሥራቅ በለሳ ወረዳ ጉሃላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል SUSAN Thomason Butfet Foundation በጀት የካርድ ክፍል ግንባታ፣ ሌሎች የጥገና ስራዎች የበርና ቁልፍ፣ የመስኮት፣ የቀለም፣ የውሃ እና የማዋለጃ ክፍል አልሙኒየም ፓርቲሽን በአጠቃላይ የመብራት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች ማለትም የደን ዘር፣ የደጋ ፍራፍሬ እና ፖሊቲን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአመልካች አፈ/ከሳሽ ኑሪያ ካርሲማ፣ ጣ/ገብ እነ ሀይባ ካርሲማ እና በተጠሪ አፈ/ተከሳሽ ሙሀመድ አለምር