Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
SNV Ethiopia Country Office is Inviting Eligible Bidders for the Supply of Six (6) Electric Vehicle Double-Cabin Pickups to Support its Operational Activities.
Reporter (Jul 12, 2026) INVITATION TO BID PROCUREMENT OF ELECTRIC VEHICLE DOUBLE-CABIN PICKUP BID NUMBER (021/26/SNV) SNV is a mission-driven
Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Procurement of Different Goods and Services.
Reporter (Jul 12, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED GOODS & SERVICE 1.
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+4 የንግድ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የተለያየ መጠን ያላቸውን የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳትና የሪፍሬሽመንት ዕቃዎች እንዲሁም የህትመት ውጤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ /አ.ማ./የፅህፈት መሣሪያዎች ፣ የፅዳትና የሪፍሬሽመንት ዕቃዎች እንዲሁም የህትመት ውጤቶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለመንገድ እና ለተለያዩ ሆስፒታሎች የጽዳት ሥራ አገልግሎት ግብዓት የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ እና አገልግሎት ግዢ ለማከናወን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያCN/NCB/39/2018 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመንገድ እና ለተለያዩ ሆስፒታሎች የጽዳት ሥራ አገልግሎት ግብዓት የሚሆኑ