Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ቤ.አስ.ጽ/01.2/2018 በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጨረታው ሰነድ የሎት (lot)

በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽህፈት ቤት የላቦራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ለ 2018 በጀት

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህዝብ ትራንስፖርት እና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው የአገልግሎት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Mallaqaa Aanaa Gursum Bara Baajata 2018′ Tiif Kan Oolu Bitta Meeshalee Ijaarsa Bajaata Idilee Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsisee Bituu Waan Barbaaduuf Dorgomaan Ulaagaa Asii Gadii Guuttan Dorgomuu Ni Dandeessu

Waajjirri Bishaanii Fi Inaarjii Godina Bunnoo Beddellee Dorgomtoota Ulaagaa Caalbaasichaa Guutan Dorgomsiisuun Ijaarsa Pirojektii Bishaan Dhugaatii Ganda Dingoo Hojjechiisuu

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   BEEKSIISA BITTAA IJARSAA CAALBASII IFAA Lakkoofsa addaa bittaa: Caalbaasii

አማራ ባንክ አ.ማ የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስተካከያየሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/32/2018

የደ/ታቦር ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት የገቢ ግዥ ፋይ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ድርጅቱ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ እቃዎችን፡- አሮጌ ቧንቧ ፌሮ ብረት፤ የመኪና ጎማና ባትሪ እና የመብራት ኬብል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

The Ministry of Health is Inviting Eligible and Qualified Local Civil Society Organizations (CSOs) / Sub-recipients (SRs) to Submit a Project Proposal Focusing on Strengthening the CLM System for HIV, TB, and Malaria Prevention and Control.

Ethiopian Herald(Nov 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  REQUEST FOR PROPOSAL (RFP)Request for Proposal Reference No.: RFP/MOH/GF/CLM/01-2025 RFP/Call for proposal for the

የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ጋያ ክሊን ኢነርጂ ጋያ በሲቪል ማህበራት አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ በተፈጥሮ ኃብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣ የእጅ ጋሪ እና የዉህ ማጠጫ ጀርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንሰሳት ምርምር እና እርባታ ማዕከል የ2018 ዓ.ም ለእንሰሳት መኖነት የሚያገለግሉ የድርቆሽ ሳር እና ጭድ መግዝት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ ዐ04/2018 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የብሔራዊ