Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ስኬት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የባንኩን ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Continue Reading ስኬት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት ያገለገሉ የተለያዩ የፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2025) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2017 በሀገር መከላከያ ሚ/ር የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጠቅላላ አገልግሎት
የሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ (አዲስ) ለዶሮ እርባታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የትራክተር መለዋወጫዎች እና የተለያዩ የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 13, 2025) በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SW/NCB/001/2017-Re የሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ በድርጅቱ ተከማችቶ የሚገኙትን እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎት ላይ ያልዋሉ (አዲስ) ዕቃዎችን
አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 13, 2025) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Continue Reading አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ