Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethio Telecom is Inviting International Competitive Bids for the Procurement of Four Advanced IT Professional Training Programs: Advanced Cloud Engineer, Data-Driven Decision Making & Telecom Analytics, IoT Solutions (Advanced and Expert), and Swagger and the Open API Specification (Advanced and Expert).
Ethiopian Herald (Aug 25, 2026) Ethio telecom is inviting international competitive bids for the procurement of four advanced IT professional
የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም ለት/ቤቱ
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ 001/2019 የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር የፉሪ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በክ/ከተማ አስተዳደር ለሚገኙት መንግስት መ/ቤቶችና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር የፉሪ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 09/2019 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ በጨረታው
Waajirrii Mallaqaa Aanaa Guchii Bara Hojii 2019’tti Tajaajilaa Waajjiraalee Mootummaatiif Kan Ooluu Mee- Shaawwaan Armaan Gadii Dorgomsiisee Bituu Barbaa
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksiisaa Caalbaasii Waajirrii Mallaqaa Aanaa Guchii bara hojii 2019’tti tajaajilaa Waajjiraalee Mootummaatiif kan ooluu mee-
Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Venders to Bid for the Supply of the Promotional Items
Reporter (Aug 26, 2026) INVITATION TO BID Bid No. HB/015/2026 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Booranaa Aanaa Dubuluqiiti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dubuluqi Bara Baajataa 2019 Tti Waajjiraalee Mootummaa Aanichaaf Kan Oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhumaa-Dhaabbii Meeshaalee Elektirooniksii, Farnicheroota, Uffata Seeraa Hojjettoota Mootummaa, Doqdoqqeewwan Fi Goommaa Konkolaataa Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bittaa Mee- shaalee Bara 2019 Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Booranaa Aanaa Dubuluqiiti Waajjirri
ስፋቱ 85.49 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፍሬህይወት ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ ኢ/ር ፍጹም ብስራት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም