Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለብሄራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20 ሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20፣ የተለያዩ የእርሻ መሳሪያ እና የጥቁር ጥላ መረብ ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዋሽ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወደ ተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የኮንስትራክሽን ግብዓቶች (ጭነት) የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን

ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ያሠራዉን የገበያ ማዕከል ህንፃ ግምት (Asset Valuation) በጨረታ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) የንብረት ግምት (Asset Valuation) የጨረታ ማስታወቂያ ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ያሠራዉን የገበያ ማዕከል ህንፃ

REACH Ethiopia Invites Qualified Individual Consultants and Consulting Firms to Express Their Interest in Undertaking a Consultancy to Review, Harmonize, Update, and Develop REACH Ethiopia’s Organizational Policies and Manuals.

Amhara Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of IT Hardware and Security Software Across Four Lots.

Reporter (Sep 20, 2026) Amhara Bank S.C. Invitation to Local Competitive Bid (LCB) Bid Reference No ABa/PFMD/LCB/040/2026 (1) The bank

Hibret Insurance S.C Invites Contractors with GC or BC Grade Seven and Above to Undertake Renovation Work of its Recovery Wreck Yard Located in Kality Subcity, in Front of Kality Stadium.

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው

World Vision International Ethiopia (WVIE) is Seeking to Pre-qualify Building and General Contractors (Grade 6 and Above) for the Construction of Poultry and Garage Shades in Five Woredas Within the Gambella Region, Covering Anywa, Majang, and Nuer Zones.