Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ

የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Innovation and Technology (MInT) in Ethiopia is Seeking an Individual Consultant to Serve as a Procurement Management Specialist for the Digital Ethiopia Foundations Project (DFP)

World Bank(Nov 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። TERM OF REFERENCE (TOR) [CONSULTING

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ስሜነህ እንዳለዉ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ግዛቸዉ አይኔ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የደብረ ታቦር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር

በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ.የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1 ዩኒየኑ

በምዕራብ ጎጃም ዞን የሰሜን አቸፈር ወረዳ የሊበን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ/ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም የመኪና መለዋወጫ፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7afddc2c-8ccf-4587-9f7e-34a2fc05303f/open Reference

The Gambella Rural Roads Authority (GRRA) is Seeking Qualified Engineering Consultants to Plan, Design, and Manage the Operational Blueprint for Two New Trail Bridges and the Roads that Lead to Them, Which Are Vital for Improving Rural Connectivity Across the Rivers in the Gambella Region

Ethiopian Herald(Nov 20, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF INVITATION FOR BID  Procurement Reference Number: CONS/2025/03GRRA/RCAP-E308-ET/NCB/ 1.

መገናኛ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  የመገናኛ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ