Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት 1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ

ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልዕ ሐራጅ ጨረታ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልዕ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/TBP/NCB/12/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ድስክቶፕ ኮፕፒውተር እና ፕሪንተር ግዥ በዘርፉ

ስፋቱ 152.79 ካ.ሜ የሆነ መኖርያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (May 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በተከሳሽ እነ አቶ ህዝቅኤል ማራ(2ሰዎች) መካከል ባለው

የደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ልዩ ልዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ልዩ

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Drone, Video, and Photography Cameras.

Addis Zemen (May 17, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02434 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ መስፍን ስጦታው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እታለም ፀጋ መካከል ስላለው

The Jima Rare Woreda Agriculture and Land Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Small Scale Irrigation Project.

Ethiopian Herald (May 17, 2026) Invitation to Bid Procurement ReferenceNumber: ET-Oromia Jima Rare Woreda-FSRP-517237-CW-RFB/25 The Jima Rare Woreda Agriculture and

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤልሳቤጥ መጋቢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አመለወርቅ መጋቢ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

አቡነ ዜና ማርቆስ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ ማኅበር የሂሳብ መዝገቡን በዓለም አቀፍ የመንግስታዊ ዘርፍ የሂሳብ አያያዝ መስፈርት (IPSAS) መሠረት ተመርምሮ እንዲቀርብ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) የውጭ ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አቡነ ዜና ማርቆስ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ ማኅበር የሂሳብ መዝገቡን

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴከኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የካፒታል በጀት እና SEED (ሲድ) ከተባለ ግብረ – ሠናይ ድርጅት በተመደበለት በጀት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለአጫጭር ጊዜ ሥልጠና አገልግሎት የሚውል ቋሚ የሥልጠና መሣሪያ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል