Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሺያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አከተማ ክ/ከተማ

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል

የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት እና የዶሮ መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች እና ለጥጆች) እና የኦዲት አገልግሎት የአቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የአቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ

በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት(Fortified Wheat Flour)፣ሩዝ፣ፓስታና ማካሮኒ፣የፎም ፍራሽ ትራስ፣የብርድ ልብስ፣አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣የግድግዳና ቆርቆሮ ሚስማር፣የአርማታ ብረት፣የግድግዳ ቀለም፣የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና እና የፕሪንተር ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ስቴሽነሪ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣የሕንፃ መሳሪያ እቃዎችን፣የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ ስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽዳት

በምስራቅ ሸዋ ዞን ዮጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብሶች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች እና ጎማዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣የተለያዩ ለቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ስልጠና ተቋም መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP)

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመበት አቶ ገ/ወልድ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ እነ በላይ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ወ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስዩም ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣አላቂ ዕቃዎች እስቴሽነሪ፣የመኪና ጎማዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ማሞ ኃ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘወድነሽ እንዳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ