Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን
የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ
የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕድሜያቸው ከ 4- 24 ዓመት ለሆኑ በጠቅላላው 2,900 (ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ) የሴት እና የወንድ የፕሮግራሙ ታቃፊ ህፃናት ተሰፍቶ የተዘጋጀ (ሱሪ፤ ሹራብ፣ ጉርድ ሹራብ፣ ሱሪና ጃኬት ወይም ጉርድና ጃኬት) ከታች በሰንጠረዡ በተቀመጠው መሠረት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተማሪ የደንብ ልብስ ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አድራሻው ማ.ኢ (central Ethiopia) ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), Delegated by Other Domestic Fertilizer Importers, Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of 250,000 METRIC TON GRANNURAL UREA
ADVERTISEMENT Tender Number EABC/U/001/IR01/2025 The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated foreign currency to be used for the
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የቅመማቅመም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 1 የቅመማቅመም ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዳቦ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 37 የዳቦ ዱቄት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 6 የአትክልት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የሥጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 9 የሥጋ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እህልና ጥራጥሬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 7 እህልና ጥራጥሬ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sport Cloth & Sport Material
Invitation to Bid Lot 3 Procurement of Sport Cloth & Sport Material የስፖርት አልባሳትና ማቴሪያል Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category:
Mekelle University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Student Meal Cards
Invitation for Bid Procurement of Student Meal Cards Lot Information Procurement Reference Number: MU-NCB-G-0007-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Student