Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2 የገበያ ጥናት ትንቢያ ገዥ 1 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውና የ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር [Gada/NCB/07/2018] ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Feb 22, 2026) Specific Procurement Notice (Re-bid) Request for Bids Goods (Two-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Project: Ethiopia Flood Management Project Contract Title: Fulfilling IT
The Ethiopian Meteorology Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Fulfilling IT Infrastructure and Facilities of EMI for Better Institutional Data Exchange Mechanism
Addis Zemen(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ግርማ አንበርብር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት አንበርብር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 57623 በ29/10/2010
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የደረቅ ጭነት አይሱዚ ተሽከርካሪ፣ የደረቅ ጭነት ሃይሉክስ ዲፎርዲ ፒክ አፕ ሚኒ ጋቢና ተሽከርካሪ፤ አውቶሞቢል (ያሪስ ቪትዝ) ተሽከርካሪ፣ የድርብ ተግባር (ሚኒባስ) ተሽከርካሪ፣ የንግድ አውቶሞቢል፣ የደረቅ ጭነት የንግድ ተሽከርካሪ፣ ሃይቤድ የደረቅ ጭነት ዋናው ተሽከርከሪና ተሳቢው፣ የደረቅ ጭነት ሙትሽቡሽ ፒክ አፕ ተሸከርካሪ፣ አውቶሞቢል (ሬንጅ ሎቮር ሃይብሪድ) ተሽከርካሪ፤ የቤት ተሸከርካሪ (ቶዮታ ኮሮላ)፣ አውቶሞቢል (ኒሳን ዳትሰን) ተሽከርካሪ፣ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ምስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 41 ንኡስ አንቀጽ 9 በተሰጠው
የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሽሮሜዳ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር በግዥ ቁጥር 001/2017 የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ መድሃኒትና ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሽሮሜዳ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር በግዥ ቁጥር 001/2017 የፅዳት
የተለያዩ የሴት አልባሳት፣ ጫማዎችና፤ ቦርሳዎች (ንብረት) የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ Lot Description
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ጎማዎች ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ጎማዎች ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታው
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ 2 የሬስቶራንት አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ
Invitation to Bid ሎት-3. ካምፓስ 2 የሬስቶራንት አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 1188.64 ካሬ) Procurement Reference No: AASTU-NCB-NC-0021-2017-BIDProcurement Category:
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የንግድ ቤት በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን