Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c6d68e2e-be18-4b72-8b73-710a7cf2929c/open Lot Information Procurement Reference Number: CMI-NCB-G-0086-2018-PUR Object of Procurement: Lot 82 Procurement
Construction Management Institute፡ Procurement of Training Material with Printing
Government (Mar 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4941d678-c2fc-498e-ab3d-db9911d1ddc6/open Invitation to Bid “Procurement of Hotel Service” Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0069-2018-BID-OpenProcurement Category: NonConsultancyServices Market
Ministry of Innovation and Technology: Procurement of Hotel Service
Ethiopian Herald (Mar 27, 2026) Re-Invitation for Bid Procurement of HDPE pipe, Fittings and HDPE welder Bid No: NCB/HTWSSSE/G-GI/09/2018 1. Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise intends to
Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bids for the Supply of HDPE Pipes, Fittings, Valves, and Welding Machines.
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት ማሽነሪዎችን፤
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ማሽነሪዎችን፣ ትራክተሮችን እና የትራክተር አካላትን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ በከሳሽ ሞላ ከበደ እና በተከሳሽ ደሳለው ዋሴ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈ /ከሳሽ እነ ባንቻየሁ የኔው እና በአፈ/ ተከሳሽ ተገኘች አሊ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በሟች ደሳለው
ፍሎሬስታ ኢትዮጵያ የልማት መሳሪያ/የጋቢዮን ሳጥን፤ ዶማ፤ አካፋ፤ መዶሻና መና ኪሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማሰታወቂያ ፍሎሬስታ ኢትዮጵያ የአካባቢ መልሶ ማገገም እና ኢኮኖሚ አቅም ግንባታ ፕሮግራም በአማራ ክልል፣ በደቡብ ጎንደር ዞን በአንዳቤት ወረዳ
በምዕ/ጐ/ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017 ዓ.ም በጀት አገልግሎት የሚሰጡ የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት፣ የተዘጋጁ አልባሳት፣ ፈርኒቸሮች እና የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐ/ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017 ዓ.ም በጀት አገልግሎት የሚሰጡ ሎት 1 የጽህፈት እና
የመቄት ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለመቄት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆነ በጀት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃ፣ የማሽን ኪራይ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመቄት ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለመቄት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆነ በጀት በሎት ጠቅላላ ድምር ማለትም
በምሥ/ጎጃም ዞን በክላስተር ደረጃ ለአራቱ ወረዳዎች ማለትም የጎ/ወ/ፍ/ቤት፤ የአዋባል ወ/ፍ/ቤት፤ የባሶሊበን ወ/ፍ/ቤት የአነደድ ወ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥ/ጎጃም ዞን በክላስተር ደረጃ ለአራቱ ወረዳዎች ማለትም የጎ/ወ/ፍ/ቤት፤ የአዋባል ወ/ፍ/ቤት፤ የባሶሊበን ወ/ፍ/ቤት የአነደድ ወ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ
ለደ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የቢሮ ግንባታ G+1 ለማስገንባት እና ለደ/ጎን/ዞን ትራንስፖርት ተ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለደ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የቢሮ ግንባታ G+1 ለማስገንባት እና ለደ/ጎን/ዞን ትራንስፖርት ተ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈ /ከሳሽ እነ ባንቻየሁ የኔው እና በአፈ/ ተከሳሽ ተገኘች አሊ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በሟች ተሰማ
የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ዋና ጽ/ቤት የቢሮና የአጥር ግንባታ ደረጃ 9 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭና በላይ እዲገነባላቸው ይፈልጋሉ፣ የግንባታ ቦታ ወረታ ዓቃቢ-ህግ ግቢና አስተዳደር ጽ/ቤት ነው እና ለሴ/መ ቤቶች እስቴሽነሪና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ዋና ጽ/ቤት ለፎ/ ወ/ዓቃቢ ህግና ፎ/ወ አስተዳደር /ጽ/ቤት ማለትም