Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህለዲ/ሐራጅ/027/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጎ/ገን/ግዥ/ ጨ-1 /212/2018 የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል ቁሳቁስ ግዥ እንዲሁም ለጎንደር
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ሲሚንቶ፣ የተለያየ ሳይዝ ያለው ብረታ ብረት፣ ብሎኬት፣ ጣውላ፣ ግንዲላ እና የሀበሻ ጽድ እና የጣውላ መቁረጫ ማሽን (ምላጭ)በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ ጨረታ ቁጥር 02/2018 የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም አበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Federal Police: Procurement of Printing Products
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/30af61a9-928b-4fcb-8127-f36b019cbe7a/open Reference
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የገጠር ቀበሌ መንገዶች የመንገድ ስራ ማሽን በመከራየት መጠገን እንዲሁም የአጭር ጥልቀት ያለው የውሃ ጉድጓድ/Shallow Well/ በቅንምብቢት ወረዳ ስር ባሉ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ 1. የቅንምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ
በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የውጭ ፈርኒቸርና የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን
በአ/ብ/ክ/መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ አላቂ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎችን ለመግዛት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-/MB.001/2018
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የታሸገ ውሃ፣ የዓሳ ስጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ግብአቶችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/18 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት
ገተር አክሲዮን ማህበር ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የኦዲት አገልግሎት ግዥ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ ገተር አክሲዮን ማህበር ከ 2018 ዓ/ም እስከ 2020 ዓ/ም
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ፣ የተለያዩ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጋራጅ ስራ ቱታ እና ጋወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡– የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ
ስፋቱ 104.96 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዓዛ ጠዓመ እና በፍ/ባለዕዳ የሺሃረግ አበባው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም