Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 90/2018፣ 91/2018፣ 92/2018፣ 93/2018፣ 94/2018፣ 95/2018፣ 96/2018፣ 97/2018 እና 98/2018 በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ–ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀራጅ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጅማ ዞን የሊሙ ኢናራ ገበሬዎች ሁለገብ የህብረት ሥራ ዩኒዬን ለ 2018/19 የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለማህበራት ለማጓጓዝ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጭነት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የሊሙ ኢናራ ገበሬዎች
ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም አባ ሳሙኤል የሚገኘው ማረሚያ ቤት የአስተዳደር ህንጻ የውጭ ቀለም፣ የውስጥ የማስዋብና የመከፋፋል ስራ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ ድርጅት የደንብ ልብስ እና የፅዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የደንብ ልብስ እና የፅዳት መገልገያ እቃዎች የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ደን/ል/01/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/
The Bedele Woreda Fiance Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of the Small Scale Irrigation Schemes
Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation for Request For Bids( RFB) Bid Referece No: ET-OROMIA BEDELE WOR-FSRP-516786-CW-RFB The Bedele
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ፒክ-አፕ ተሽከርካሪ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቶ ልጅአልም ተስፋዬ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of BODY AND LAUNDRY SOAP
Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/02967 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality trucking branch
በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የባስ 4 እግር ተሽከርካሪ ተጠቃሚ መ/ቤቶች የጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ጌ/ሠ/ፋ/ግ/ ጨ/ቁ/05/2018 በማ/ኢ/ክልል
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታማስታወቂያ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር
የደብረ ብርሃን ከተማ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ እና ቋሚ አላቂ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– እ/ጣ/ክ/ከ/አስ/058/2018 የደብረ ብርሃን ከተማ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ አስተዳደር