Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የሰራተኞች የደንብ ልብስ (ሙሉ ልብስ፣ ጫማ፣ ሸሚዝ፣ ካፖርት፣ ቱታ፣ ሴፍቲ ጫማ ወዘተ…) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 11, 2026) አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ /አ.ማ/ የደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር AIC 001/2018 አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የሰራተኞች
የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና ጎማ ከነ ካለመዳሪያቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 11, 2026) የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በጅማ ከተማ ና በቀቻ ቀበሌ የሚገኙ የእንስሳት ጤና ኬላ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 11, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/010/2018 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት ለኮምበል ከተማ፣ ለመ/አምባ ከተማ ና ለጅማ ወለኔ ከተማ የመዋለ ህጻናት አንድ ብሎክ አራት ክፍል ያለው ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 11, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/009/2018 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ
Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of LED Video Outdoor Digital Screen
Reporter(Jan 11, 2026) INVITATION FOR BIDS (Bid No. ESO/PPMD/RE/012/2025) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate
UNICEF Invites Qualified Local Supplier to Submit Bids for the Supply of Different Items
Capital(Jan 11, 2026) UNICEF ETHIOPIA – INVITATION TO BIDLITB – 2025- 9202046 ITB Reference No.: LITB-2025-9202046UNICEF INVITES QUALIFIED LOCAL SUPPLIERS
National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of Different Items
Reporter(Jan 11, 2026) INVITATION FOR OPEN BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል
Reporter(Jan 11, 2026) ለሚመለከተዉ ሁሉ ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እሁድ ታህሳስ