Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Surgical Suction Machine
Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/03afd506-6d5b-463e-ab62-d2ff7867a023/open Lot Information
የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር ለሳር እና የአትክልት ማጠጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30facb9d-d3bf-4289-9c1f-9fab3d78d5c1/open Lot Information
Expertise France Seeks Bids for the Installation of Soundproof Phone Boxes.
2merkato.com (Mar 27, 2026) Terms of reference and technical Specifications I. General information Assignment name Installation of Soundproof Phone box
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ማሪያማዊት ተስፋ እና በፍ/ባለዕዳ ዘላለም ፍስሀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽህፈት ቤት የሴፍቲ ማቴሪያል እና የተለያየ አይነት ለስራ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ቁጥር ኢ/ኤአ/ሲ/ሪ/ግ/ጨ/003/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የሴፍቲ ማቴሪያል እና የተለያየ አይነት ለስራ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለክበብ አገልግሎት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ግብዓት አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ‐027/2018 ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለከበብ እገልግሎት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ግብዓት
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ፣ የእሽጋ ጥራት የማረጋገጥ እና በአይሮፕላን የመጡ ዕቃዎችን በትኖ መኪና ላይ የመጫን አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ NEBE/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ፣ የእሽጋ ጥራት የማረጋገጥ
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው ለህብረተሰቡ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ አገልግሎት የሚውል ቧንቧ፣ መገጣጠሚያ እና ቆጣሪ ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር– ከ056891-056894/2018 በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው ለህብረተሰቡ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም በጀት ድጋፍ የትራክተር ግዥ በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የድጋሚ የወጣ ትራክተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 371/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ