Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሮቤ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ለሁለተኛ ጊዜ ግዥ በከተማው ስር ላሉ መ/ቤቶች የተለያዩ ህትመቶች የስፌት ዋጋ የከባድ እና

የሮቤ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ለሁለተኛ ጊዜ ግዥ በከተማው ስር ላሉ መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተር ሳይክሎች እና የተሸከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መስያ ቁጥር፡- አ/ፋ/ት/ግልፅ ጨረታ/01/2019 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሎት 1. የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ ንብረት የሆነው ታታ የጭነት መኪና ሎት 2. የጌዴኦ ዞን መንግስት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መኪና በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Space Science and Geospatial Institute፡ Procurement of Spare Parts

Government (Sep 28, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/488425ee-02b9-44b9-82e0-aa9cc95df767/open Lot Information

የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ለፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት አይነቶችን የማሳተም አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2019 የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ለፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ

Lihiket Design and Supervision Corporation Invites National Competitive Bids for the Supply of Resistivity Imaging Cables and Electrodes, ABEM Terrameter LS-2 with Full Accessories, and ABEM Walk TEM-2 with Full Accessories.

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 028/19 ድርጅታችን ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች ማለትም Fountain Solution ብዛት

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ እቃዎች እና የተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ ለማሰራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አሰ/ቡድን ለተለያዩ ሴ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ ማቴሪያሎች ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 26, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አሰ/ቡድን

ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ የኮካ ኮላ ምርቶችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች አከፋፋይ መሆን ለሚፈልጉ አስተማማኝ እና የካፒታልም ሆነ ሙያዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ አከፋፋዮችን በመፈለግ ላይ ይገኛል

Reporter (Sep 27, 2026) የኮካ ኮላ ምርቶችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች አከፋፋይ መሆን ለሚፈልጉ የቀረበ ጥሪ ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ በኢትዮጵያ በአሁኑ

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የሚውል ብትን ጨርቅ፣ ሸሚዝ፣ ካቦርት፣ ኮፍያ፣ የዝናብ ልብስ፣ ቆዳ ጫማ፣ ፕላስቲክ ቦት ጫማ እና ጃንጥላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የቤቱ ስፋት 46.74 ካ/ሜ የጋራ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጌታቸው ዓለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይለማርያም መላኩ መካከል ስላለው