Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cdf17783-d8d7-4bf9-93a3-88a00c8a3780/open  Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0082-2018-BID-OpenProcurement

Debre Birhan University Procurement of Food and Beverages

Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 029/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Fortune (May 10, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the following goods

Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Different Goods/service.

Reporter (May 10, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አበበች ጎበና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያየ በሎት ምድብ የተከፋፈለ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የ1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግል መለያ ቁጥር አበበች ጎበና /አጸ/ ህጻ /የመ/ደ/ት/ቤት 01/2019 ዓ.ም

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 021/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል።

በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጅት ዓመት በወረዳው ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ የአሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክሎች፤ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛና የግንባታ ዕቃዎች፤ የመኪናና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና ለሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት 1/ የጽሕፈት መሣሪያ 2/

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ የህዝብ ላይብረሪ ጥገና ስራ፣ የህዝብ ላይብረሪ ዙሪያ አጥር ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ካፍቴሪያ ግንባታ እና የህዝብ ላይብረሪ ጥበቃ ቤት ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ግቢ ማስዋብ ስራ የህዝብ ላይብረሪ ዲጂታል የማስታወቂያ ሰሌዳ ስራ በደረጃ እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ አንድ ብሎክ ባለ አምስት ክፍል እና አንድ ብሎክ ባለ ሦስት ክፍል ግንባታ በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ መገልገያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የእቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 11 ፈሊጶስ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል