Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 11/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ አዳዲስ አልባሳት ኮስሞቲክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ Fabric Rope እና Poly (Ethylene Terphthalate Plastic Cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ25/06/2018 ዓ.ም እና በ28/06/2018ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 001/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀፅ 4 ንዑስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ስልጣን መሰረት አዲስ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ-14/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Construction material፣ አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Construction Material፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ድብልቅ ስንዴ እና ገብስ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) is Issuing a Tender (IFB) to Procure a Complete Solar-Powered Irrigation System
Ethiopian Herald(Dec 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! INVITATION FOR BID (IFB)NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia.
Addis Ababa Water and Sewerage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of GS Pipe
Government(Dec 03, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e8367c66-5aa9-4438-b57b-e71585e6181b/open Invitation to
የአረቅጥ ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተለያዩ ፕሮግራሞችና ሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎች ማለትም የሜካኒክስ፣ የአውቶሞቲቭ፣ የአይሲቲ፣ የቢኢአይ፣ የኮንስትራክሽን፣ የሰርቬ፣ የስቴሽነሪ፣ የደንብ ልብሶች፣ የፅዳት፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ለሆቴል እና ቱሪዝም ስልጠና መስጫ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የአረቅጥ ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተለያዩ ፕሮግራሞችና ሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ
በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ዞን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጤና ጽ/ቤት እና ትምህርት ጽ/ቤት የሚውል የተለያዩ ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ዞን ወረዳ
Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Mattuu Tajaajila Mana Qopheessaa Bulchiinsa Magaalaa Mattuutiif Bara Baajataa 2018 Keessa Ijaarsa Piroojektii Slaughter House Qollo Korma Kebele Around Madalu Jedhamu Hojjechuuf Baajata Ramadameen Magaalaa Mattuu Keessatti Turtii Guyyoota 360 Keessatti Hojiilee Hojjetamee Xumuramu Caalbaasii Ifaa Baasee Dhaabbilee Hoji Ijaarsaa Irratti Heyyama Seera Qabeessa Qaban Dorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Waamicha Caalbaasii 1faa Lakkoofsa Caalbaasii
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ደረቅ ጭነት /ፒክ አፕ/ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር 002/25 ዳሸን
የቦታው ስፋት 630 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ድስታጥሩ ፋንታዬ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሰበ
The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Three Motorized Boat During Flooding Time for Emergency Works to Deliver to Ministry of Water and Energy Head Office
Ethiopian Herald(Dec 03, 2025) Request for Bids Goods-Re-Bid (One-Envelope Bidding Process) National competitive Bidding (NCB) Country: Federal Democratic Republic
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል መንግሥት ክህሎት ቴክኖሎጂ ቢሮ የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት አመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውል አላቂ እቃዎች ህዳር 20 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 38 ላይ የወጣ ሲሆን ነገር ግን በተራ ቁ 5 ላይ የገለፀው የጨረታ ቦታ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ/ቴ/ሙ/ ስልጠና ተቋም የተባለው በስህተት ስለሆነ አማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን
Addis Zemen(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማረሚያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል