Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8ffc2b53-dd06-417b-bd63-f428a9c934e4/open Lot Information Procurement Reference Number: DBU-NCB-G-0113-2018-PUR Object of Procurement: አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር

የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር ፣ ክብ ማህተም እና የስም ቲተር የህትመት አገልግሎት የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/67162fa5-49fd-4c4e-a413-39751ac8e382/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0042-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የአልጋ

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የአልጋ ችቡድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አበበች ደንበሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አዳነች ደንበል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/90535 በ20/11/2015 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 12, 2026) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮየወጣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Financial Intelligence Service፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/32212b15-0cb0-48e1-bc06-5ac7c5271eb2/open Lot Information

Manufacturing Industry Development Institute: Procurement of Electronics Equipment

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/adcba65e-96d2-4a83-bd0c-218c65bb16c0/open Lot Information

የገቢዎች ሚኒስቴር የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/476e5348-8055-4ca1-9216-346168850646/open Lot Information

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን 10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ እንዲሁም 5000 ኩ/ል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን ሎት

በሰሜን ጎጃም ዞን የሰሜን አቸፈር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት G+4 የቢሮ ግንባታ እንዲገነባላቸው በጠየቁን መሰረት ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጭ ያላቸውን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1.

የባሕር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የG+3 መኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአመልካች/ከሳሽ የሽወርቅ ጌጡ እና ተጠሪ/ተከሳሽ ዮሀንስ ጌትነት መካከል ስላለው የባልና ሚስት ክርክር ጉዳይ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ፋይናንስ ስራ አመራር ዘርፍ የሚገኙትን የተለያዩ ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ውል ተይዞ የሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል