Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 28/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፡– 1.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ የንብረት (ቤት) ሽያጭ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. በብድር አሰጣጥ ሂደት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ዘመን ባንክ አ.ማ. በብድር አሰጣጥ ሂደት የተረከባቸውን የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) Invites Eligible Bidders for the Procurement of 25,740 Kg of Polythene Tubes of Various Sizes and Colors.
Ethiopian Herald (Jun 26, 2026) Re-Invitation to Bid for Procurement ofPolythene TubesBID No: OFWE-14/2018 Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE)
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪው በብድር
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SM/57/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Radiators for Renault Kerax Dxi 13-FAB-36.D/36.E.
Addis Zemen (Jun 26, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03672 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office,
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Clutch Discs for Renault Kerax Dxi 13, FAB-36.D/36.E.
Addis Zemen (Jun 26, 2026) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03616 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office,
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_45/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው
Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Bishooftuu Mana Gurguruu Babadaa
Kallacha Oromiyaa (Jun 25, 2026) Beeksisa caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Obbo Nugusuu Mulugeetaa fi Murtii Abbaa Idaa Obbo Gabayyoo Girmaa
The Ministry of Irrigation and Lowlands is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Conduct an Independent Procurement Audit for the Lowlands Livelihood Resilience Project, Phase Two (LLRP II).
Ethiopian Herald (Jun 26, 2026) REQUEST OF EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia
Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Galaan Guddaa Gamoo Mana Daldalaa Abbaa Darbii 5 Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa (Jun 25, 2026) Beeksisa Caalbaasii R/Himataan Abdoo A/Moggaa fi R/Himatamaan Aadde Fooziyaa Mahaammad jidduu falmii jiru ilaalchisee qabeenya