Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/52fc8bab-e41f-486e-87aa-9ad72ec16c0b/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0045-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የተለያዩ
Republican Guard: በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የውሃ ዕቃዎች LOT – 044-2018-P
Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ መስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ
ስኬት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የንግድ ሱቅ እና ፓርኪንግ ጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ በመርካቶ አካባቢ ልዩ ስሙ አሜሪካ ግቢ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ከዚህ በታች
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ የንግድ ሱቆች እና የፓርኪንግ ቦታ በጨረታ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን
ደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ ሎት 1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች