Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዐ01/2018 የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንስሳት ጤና ኬላ ግንባታ በመደበኛ በጀት ለማስጠገንና ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመለያ ቁጥር GGWW/010/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን

Godina Shawaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Walmaraa Bara Baajataa 2018tiin Hojii Seektaroota Aanaaf Kan Oolu Meeshaalee Barreefamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Eleektirooniksii, Meeshaalee Dhaabbataa Biiroo Keessaa, Uffata Seeraa Hojjettootaa, Gommaa Konkolaataa

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ ብጣሪ /ተረፈ ምርት) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል

ጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ፅዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት ዕቃዎች እና የፕሪንተር ቀለሞች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ተቋማችን ጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ልገዙ በጀት

የቃሊቲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት እቃዎች፣ የሕክምና ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ግብዓቶች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሔሮክ ኪሮስ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አባይነሽ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት