Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮቴሌኮም የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ከአገልግሎት የተመለሱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ አይነቶች ያገለገሉ ወንበሮች፣ የተለያዩ የእንጨት ምሰሶዎች፣ ያገለገሉ መጋረጃዎች፣ የብረት በርሚሎች፣ ከአገልግሎት የተበላሹ ካዝናዎች፣ አሮጌ ጀነሬተር፣ የማያገለግሉ ሶላር ፓኔሎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ቆርቆሮዎች እና ሌሎች የመሳሰሎት ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ለብረታብረት ፋብሪካዎች ቅድሚያ በመስጠት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ደንብ ልብስ፣ ሕትመት እና የህፃናት መጫወቻ ግብአቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተረፈ ምርት የእንጨት ፍቅፋቂ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የሳጋ ቱራ/የእንጨት ፍቅፋቂ / የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሆቡማማ/06/18 ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ

Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar (ECC- SDCBOH) Has Intended to Procure Supply and Installation Services of 9.6kw Solar Pumping System for West Hararghe Zone Chiro Woreda Lalu Lello Site and Doba Woreda of Dalota Kebele

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማ ልማትና ኮንስ/ መምሪያ በከተማ ውስጥ ላስቆፈራቸው ጥልቅ ወሃ ጉድጓድ ውሃ በፓምፕ ለማውጣት የኤሌክትሮ መካኒካል ሥራ የጉልበት ዋጋ እና ኦርጅናል የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ የታሰበ ሲሆን ለጥልቅ ጉድጓድ Submersible Pump & Panel Board Installation Testing & Commissioning Work በኤሌክትሮ መካኒካል ሥራ የሚሰሩትን በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት እና የቧንቧ ዕቃዎች አቅራቢዎች ላይ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕሳን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ ተሽከርካሪ፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ የብረት ቧንቧዎችና የቧንቧ መለዋወጫዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከአለም ምግብ ፕሮግራም በተመደበ በጀት ስምንት ወረዳዎችን በሁለት ምድብ በመመደብ ለተማሪ የምገባ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎችን ለማቅረብና ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

SIRAYE CHARITY ORGANIZATION Hereby Invites Auditing Firms to Submit Their Bids for the Audit of Charity Organization

Ethiopian Herald(Feb 17, 2026) Invitation for External Audit SIRAYE CHARITY ORGANIZATION is locally registered NGO based in and working in

The Omo Nada Woreda Agriculture and Land Office Now Invite Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Modern Coffee and Fruit Nursery Project

Ethiopian Herald(Feb 17, 2026) Invitation for Bid (IFB) Construction works of Nada Chala Modern Coffee and Fruit Nursery Project Procurement