Re-Invitation Tenders in 2021
Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ
በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Irrigation & Lowlands: Procurement of Hotel Service
Government (Mar 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/45b85080-e4ae-468c-9046-b54540993036/open Lot Information
Manufacturing Industry Development Institute: Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Government (Mar 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6d818a54-2594-4cd2-b59d-1cb17fffdd35/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Blood Line
Government (Mar 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f2369f28-320b-45a3-8158-325fb5cea18a/open Lot Information
ሳዋሳዋ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ለቀጣይ ሶስት (3) ዓመታት ማለትም በ2018፣ 2019፣2020 ዓ.ም የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የውጭ ኦዲተርን በተመለከተ የወጣ ጨረታ ኩባንያችን ሳዋሳዋ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ለቀጣይ ሶስት (3) ዓመታት ማለትም በ2018፣
The Environment, Biodiversity, and Climate Change Forum (EBCCF) Invites Sealed Bids for the Supply of Healthy Goats and Sheep Suitable for Fattening Near Liban Chukala District, and Mirt Slim Injera Baking Stoves for Rural Communities.
Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO BID The EBCCF (Environment, Biodiversity, and Climate Change Forum) is a non- governmental, non-profit
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Laminated MDF (Oak & Blue Color) & Local Wood (የሀገር ውስጥ ጣውላ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 14/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ
Nib International Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of ATM Branding Works.
Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BIDFOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED GOODS AND SERVICES Nib International
የኢትዩጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን የተለያ መጠን (size) ያላቸውን በዋናው መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ ሱቆችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ የሱቅ ኪራይ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር RE-EMC/OT/THBD/RENT/02/2018 የኢትዩጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን የተለያ መጠን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ 023/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ በመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት