Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ
በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲንቄ ባንክ መኖሪያ ቤቶች በድርድር መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል
ኢትዮ-ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለባቡር ሀዲድ፣ ትራንስፎርመሮች እና ሎኮሞቲቭ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር, EBL PO/ NCB/2/2018 EC ኢትዮ-ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለባቡር ሀዲድ፣ ትራንስፎርመሮች እና ሎኮሞቲቭ
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ቪትስ እና ያሪስ ተሽከርካሪዎች፣ ጎማዎችና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ አልሙኒየም ስክራፕ፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮችና ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች እና የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅታችን ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ቪትስ እና ያሪስ ተሸከርሪዎች ፣
The Ethiopian Railways Corporation Invites Interested and Qualified Companies in a National Competitive Bidding to Submit Proposals for the Commercial Operation, Repair and Maintenance Concession of ERC-Owned Ready-Mix Concrete Batching Plants
Reporter (Aug 23, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS FOR THE COMMERCIAL OPERATION, REPAIR AND MAINTENANCE CONCESSION OF ERC-OWNED READY-MIX CONCRETE BATCHING
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified Bidders/tenants for Lease of Under Listed Premises of CBE New HQ
Reporter (Aug 23, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bidders 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
HELVETAS Swiss Intercooperation Would Like to Invite Contractors for Irrigation Canal Maintenance and Extension Work at Waghimra Zone Four Woreda for ARCS Project
Reporter (Aug 23, 2026) INVITATION TO BID For Waghimra Zone Four Woredas irrigation canal and extension work HELVETAS Swiss Intercooperation
Cooperative Bank of Oromia S.C. Invites Eligible Suppliers to Register on the SAP Ariba System to Participate in a National Competitive Bid for the Purchase of Huawei Hi-Care Storage Support Services and Software Subscription Renewals/Upgrades, and Huawei Hi-Care Technical Support Services and Software Subscription Renewals
Reporter (Aug 23, 2026) National Competitive Bid Cooperative Bank of Oromia S.C would like to invite interested and eligible suppliers
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የጨረታ ማረሚያ
Reporter (Aug 23, 2026) ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ Nib International Bank ማረሚያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሀምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ከBMZ ባገኘው ድጋፍ SI AGER- Sustainable Food Security & Resilience Building የተሰኘ ፕሮጄክት በቦረና ዞን፣ ድሬ ወረዳ ለሚገኙ ማህበረሰቦች የውሃ አቅርቦት ለማሻሻል የሚያስፈልጉ የሶላር ውሃ ፓምፕ ሲስተም ሙሉ ግዥና ተከላ (Complete Supply and Lnstallation) እንዲሁም HDPE Pipes and Fittings በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ከBMZ ባገኘው ድጋፍ SI AGER- Sustainable Food Security