Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Apr 11, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን የኮልሜ ማዘጋጃ ቤት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ

ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት ለመኖሪያ የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ፍሬወይኒ መሠረት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሙሴ ሸዋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 93575

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 11, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/300570 በሐምሌ

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

NRC Ethiopia is Intended to Have a Framework Agreement for the Different Work and Services

Reporter(Feb 25, 2026) NATIONAL INVITATION TO TENDER FOR FRAMEWORK AGREEMENT NRC Ethiopia – Is intended to have a Framework Agreement

ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Reporter(Feb 25, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ

G+2 200 ካሬ ሜትር ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሣሽ አቶ ያዛቸው ምስክር ያለው እና አፈ/ተከሣሽ አቶ አስፋው አዱኛ ያየህ መካከል ስላለው የገንዘብ

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አለምሸት ሙሉሰው እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ስላስ የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የእስካቫተር ማሽን ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደምቢያ ወረዳ

የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተናጠል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሚከተሉትን ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተቀመጠው የመነሻ ዋጋ መሠረት

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፤ አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን ሶፍትዌር ዳታ መረጃ ማስቀመጫ ሰርቨር እና መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳዳሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን ሶፍትዌር ዳታ መረጃ ማስቀመጫ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ አሥተዳደር ጽ/ቤት መደበኛ በጀት G+2 የቢሮ ግንባታ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የግንባታ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል