Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/57fd7d53-8312-4b84-99a0-3b4faab42e62/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Rent Service” Procurement Reference

Ethiopian Customs Commission Would Like to Procure Car Rent Services for Mojo Customs Branch Office

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f66c466-95b9-418c-9e1e-71380012087a/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0061-2018-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የመኪና

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል፡ ድጋሚ የወጣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fa101979-b26d-47e9-886c-861a977f7316/open Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0366-2018-PUR Object of Procurement: የውሃእቃዎችእና ቀለም ግዥ

University of Gondar: የውሃ እቃዎች እና ቀለም ግዥ ለግብርና ኮሌጅ /ለሶስተኛ ጊዜ/ Requisition of Water Works Material & Paint/3RD/

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/035/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የምግብ እህል አቅርቦት (ድፍን ጥሬ አተር) እና የግንባታ ብረት ውጤቶች አቅርቦት (የጣርያ ኬንች ቲቦላሪ ብረት RHS) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 05/2019 ዓ/ም ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ሎት1. የምግብ እህል አቅርቦት(

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን የማገዶ እንጨት፣ የዳቦ አቅርቦት፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የወፍጮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ማተቤ አሸንፍ መካከል ስላለው የገንዘብ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ ህትመት ስራዎችን በብራንዱ መሰረት ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ ህትመት ስራዎችን በብራንዱ መሰረት ፈቃድ ካላቸው

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ወተር ፓምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Sep 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c0b71c19-86a9-4dc4-8b48-ea3a92cbbd83/open Lot Information

በማዕከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደርጃ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም ከመስከረም 01/2019 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ለሰራተኞች ሰርቪስ የሚሰጥ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአቃቢ ህግ ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

በምዕራብ ጎጃም ዞን በሰከላ ወረዳ የአባይ ምንጭ 2ኛ ደ/ት/ቤት ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የተማሪዎች መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍቶች በትምህረት ካሪኩለም መቀየር ምክንያት ከጥቅም ውጭ የሆነ በመሆኑ በኪሎ በግልጽ ጨረታ የአንድ ኪሎ መነሻ ዋጋ ብር 5.50 (አምስት ብር ከአምሳ ሳንቲም) ሆኖ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል 1hz-k79 አንቡላንስ መኪና መለዋወጫ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ