Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ
በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽሾች ከኛ አቶ ሙሉጌታ ጎአ 2ኛ/ ወ/ሮ ጸሐይ ጎአ
በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት / ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ
በድጋሚ የወጣ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የግዥና ንብ አስ/ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን
የዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በቡርጅ ዞን ለሚገኙ አርሶ አደርች በያዘነው 2018/2019 ምርት ዘመን ሶያማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበርያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በአማን የሚገኙ የዞን መምሪያ የክላስተር ቢሮዎች ህንፃ ጥገና እና የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ግልፅ የሕንፃ ጥገናና ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት
የፍ/ሰላም መም/ትም/ ኮሌጅ ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ሰላም መም/ትም/
ቢ ኤ ኤን ዴቬሎፕመንት ሪሰርች ሴንተር ፎር ኤክሰለንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ መገለረገያ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 12, 2025) ቢ ኤ ኤን ዴቬሎፕመንት ሪሰርች ሴንተር ፎር ኤክሰለንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ: የስጦታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ፡ መረብ እና ጃርዲ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 12, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/726c18d0-f7a4-4653-b7ba-32f7662e0cf9/open Lot Information