Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ

በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽሾች ከኛ አቶ ሙሉጌታ ጎአ 2ኛ/ ወ/ሮ ጸሐይ ጎአ

በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arbaminch University፡ Procurement of 2018 Budget Year Vehicle Spare Parts

Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7492618c-510a-4960-af41-d5a9f8117f72/open Reference

በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለ ሕንፃ ለመቀባት የግብአት (ቀለም) እና ሙያውን በአሸናፊ ድርጅት የሚሸፈን ሆኖ ውስጡንም ውጩንም በኦርጅናል ቀለም ለመቀባት (ለማደስ)፣ ማቴሪያል ችሎ የማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት/community Pharmacy/ግንባታ እና የህክምና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት እና መግዛት ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች (Spare Parts) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ተዘራሽ ንጉሴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ንጉሴ መካከል ስላለው የፍርድ

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ለሚቱ ደሳለኝ እና የፍ/ባለዕዳ እድሉ አዳሉ

ጠቅላላ የቦታው ስፋት በካርታቸው 328 ካ.ሜ የሆነ ቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ዳኜ ጥበቡ እና የፍ/ባለዕዳ ናሽናል ሀሴት ማኔጅመንት መካከል ስላለው የፍርድ