Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ffc94a5f-e935-4a9c-904b-d31f0608e412/open Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0164-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ ለቢሮ

Wollo University: Procurement of Vacuum Cleaner

Reporter (May 03, 2026) ወጋገን  ባንክ አ.ማ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 022/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የንግድ ህንጻ (B+G+6+ ቴራስ) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026), Ethiopian Herald (May 03, 2026) Commercial Nominees PLC  CN/ICB/34/18 Invitation to Bid (Re-Bid) Commercial Nominees plc. is founded & owned by Commercial Bank Ethiopia. The Company

Commercial Nominees Plc Would Like to Invite Eligible Bidders BC/GC Grade 3 or Above for the Consultancy of Engagement of a Specialized Sewerage and Hydraulic Consultancy Firm to Address the Persistent Basement Water Ingress at the Commercial Nominee’s Building Located Behind Africa Union

Reporter (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2018   ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ. የተበዳሪ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ግብዓት እና 45 ቀንና በላይ የሆናቸው የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ውስን የጨረታ ማስታወቂያ በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማና ከመነዳሪ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማና ከመነዳሪ ግዥ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አሸጨ/0018ኦኩስፋ-2/2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ

የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የመንግስት ግዥ አስተዳደር በ2019 በጀት አመት የሚያስፈልገዉን ቋሚ እና አላቂ የትምህርት እቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎችን የአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዘ ዩዝ ፕሪንት (The Youth Print) የ2018 ዓ.ም. እ.አ.አ የአንድ ዓመት ሂሳብ በታወቀ B እና ከዚያ በላይ ደረጃ ባለው ፐብሊክ ኦዲት ድርጅት ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026)  በድጋሚ የወጣ የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ TYP/002257/19/26 ዘ ዩዝ ፕሪንት (The Youth Print) በኢትዮጵያ

የቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለበት ቅስት ሙሉጌታ እና የፍ ባለዕዳ እረጋ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለመንገድ ከፈታ እና መንገድ ጥገና ሥራ ላይ የሚሠማሩ ማሽኖችን ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት

ዘማጃይ ለ2 ዓመት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ዘማጃይ ለ2 ዓመት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። ስለዚህ

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 ዓ.ም. አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ለላሃ ከተማ መ/ደ/ሆስፒታል ለጽኑ ህሙማን/ICU/ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2019 በደ/አ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን