Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ቁጥር ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ ቁጥር 11/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና ለሮሎ አገልግሎት የሚውል ጎማ /23.1R26 Radia Tyre / ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/324727 በጥር 22

የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Dilla University፡ Procurement of Spare Parts

Government (Jun 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ecbe62c5-30ef-444c-a436-74ee1b8b0913/open Lot Information

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና ትምህርት ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/002/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት

የጎንደር ብቅል ኃ/የተ/የግል ማህበር ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጎብፋ/004/2026 የጎንደር ብቅል ኃ/የተ/የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ/ሥራ፣ የግንባታ እቃዎች እና የላም ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማሰታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት የፈርኒቸር እቃዎች

Goba Referral Hospital , Madda Walabu University Procurement for the መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የፅዳት አዉት ሶርስ 2019

Government (Jun 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c5fb052f-a45d-491f-a3d1-15d8072bd8de/open Invitation to

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት የዶሎማይት ማምረቻ ማሽን እና አንድ ዊል ሎደር እንዲሁም የአልኮል ማምረቻ ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰውን የካፒታል ዕቃ

ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ሕክምና ማዕከል አክሲዮን ማኅበር ያገለገሉ የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ማለትም የኤሌትሪክ አልጋዎች፣ የቀዶ ጥገና አልጋና መብራት፣ አልትራሳውንድ ማሽን፣ የአንስቴዥያ ማሽን፣ የአውቶ ክሌቭ ማሽን ወዘተ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Eligible Bidders to Supply Medicines and Medical Equipment to Address Malnutrition and Gender-Based Violence (GBV) in Habru Woreda, Amhara Regional State.

VSF Germany Invites Bids for the Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of Two Hybrid Solar Submersible AC Pumps with All Accessories for Water Schemes in Guchi Woreda (Kelkelcha Site) and Dubuluk Woreda (Jigsa Site) in the Borena Zone, Oromia Regional State.