Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 008/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 3 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1.
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/01/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ
የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኙ
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የደንብ አልባሳት፣ የፅዳት እቃዎች እና የጽሕፈት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ
በአዲስ አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 1. በአዲስ አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ
የቦታው ስፋት 196 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የህክምና እቃ መድኃኒትና ሬጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001 /19 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) 1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት
ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ማስታወቂያ ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ህጋዊ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ሙሉእመቤት ጣፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን ነጋሽ መካከል ስላለው የፍርድ