Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4f2840ad-2011-4625-b7e3-408d93ac5a2b/open Invitation to Bid “Procurement of Agricultural Inputs” Procurement Reference No: LK-NCB-G-0195-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

LEMI KURA SUB CITY CHIEF EXECUTIVE AND ADMINSTRATION FINANCE POOL , Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs

Government (Apr 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/96a21a59-4f9e-412f-9839-31f0b7aacd35/open Invitation to Bid “Procurement of Agricultural Inputs” Procurement Reference No: LK-NCB-G-0188-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

LEMI KURA SUB CITY CHIEF EXECUTIVE AND ADMINSTRATION FINANCE POOL , Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs

Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dc7f9d06-1a32-4256-b792-2e0ed657023d/open Reference Number: DBU-NCB-G-0055-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DBU/0040/2018 Procurement Information Procurement Type:

የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ: የምግብ ዘይት (ፓልም ኦይል) ግዥ 2018 ዓ.ም

Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/90291512-2d68-4697-ad7e-63afdb9628d5/open Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-1042-2018-PUR Object of Procurement: የወንዶች ሴፊቲ ቆዳ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ: የወንዶች ሴፊቲ ቆዳ ጫማ የአገር ውስጥ/ደረጃዉን የጠበቀ/ኦሪጂናል/2ኛ ጊዜ የወጣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለግንባታ መሳሪያዎች (ብሎኬት ማምረቻ) የመትከያ ቦታ ዝግጅት እና ተያያዥ ስራዎች ዲዛይን እና ግንባታ (Site Preparation, Design & Construction of Facilities for HCB Machines at Hearby Bishoftu City/Resettlement Site on Turkey Basis) ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ/ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ በሶስት ምድብ ለማሰራት ይፈልጋል

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የህክምና መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Tulu Kapi Gold Mining Share Company (TKGM) Invites Qualified Manufacturers or Authorized Distributors to Submit Proposals for the Supply and Delivery of 12 High-efficiency Onsite Perimeter Security Solar Lighting Systems, Including Mounting Poles and a Maintenance Kit, for the Tulu Kapi Gold Mine in the West Welega Zone, Oromia Region.

የቦንጋ ዶሮ ዕርባታ ማዕከል በመራባት ላይ ላሉ ዶሮ መኖነት የሚውል የጥሬ ግብዓት ጥራቱን የጠበቀ ምርት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቦንጋ ዶሮ ዕርባታ ማዕከል በመራባት ላይ ላሉ ዶሮ መኖነት የሚውል የጥሬ ግብዓት

የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት G+0 የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት

ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የመስተንግዶ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2019 የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) Invites Bids for the Procurement of Animal Veterinary Drugs and Vaccines to Strengthen Community Resilience Through Anticipatory Action Systems for Drought-affected Woredas in 70-Enderta and Tsra’e Womberta, Tigray Region.

የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል