Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.183566 በቀን 16/02/2016 ዓ.ም

171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል ዲቫይስ አስመጪ እና አከፋፋይ የባለአንድ አባል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የኦዲት ስራ አገልግሎት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለኦዲት ስራ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል

የተለያዩ መጠን ያላቸው የኤች ፊሬም ስካፍ ሆልዲግ እና ፓኔሎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች

CISP-Ethiopia is Seeking Bids from Eligible Suppliers to Provide 120 Units of Biometric Tablets to Support the Digitalization of the National Civil Registration and Vital Statistics (CRVS) System.

2merkato.com(Dec 03, 2025)   INVITATION FOR BID IFB No. CISP/PROTECT/ MINISTERO DELL’INTERNO/ BT-01-2025) 1. CISP-Ethiopia has received a grant from

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት የደህንነት ካሜራዎች /Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/09/2018(NCB)

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ለምርት ግብዓት የሚውሉ ጥሬ ዕቃ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 03, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ለምርት ግብዓት የሚውሉ ጥሬ

በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ አልባሳት፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎችን፣ ጀኔሬተር እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሶከር ፕለየርስ ኤንድ ሳፖርተርስ መቹአል በኔፊት አሶሴሽን የአድራሻ መረጃ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ማስተካከያ የኢትዮጵያ ሶኮር ፕለየርስ ኤንድ ሳፖርተርስ ሙቸአል በኔፊት አሶሴየሽን

የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ኃይል ቅዱስ

የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው Video Camera, ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025)   ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው