Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) የተባለ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ማህበራዊ ግብይትን በመከተል የቤተሰብ እቅድን ለማስፋፋት፣ ኤችአይቪን ለመከላከል እንዲሁም የእናቶችና ህፃናት ጤናን
ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) ለድርጅቱ የቢሮ አገልግሎት የሚውል አንድ (01) አነስተኛ ኤስ.ዩ.ቪ (Small SUV) ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጀ ቁጥር 97/1990፣ አዋጅ ቁጥር 4711/11 እና በተሻሻለው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa University: Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ce9bddf5-2566-43e0-8277-bdff136627a6/open Lot Information
Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Stationary Materials
Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ee2907d7-0595-4ced-9f58-9389a45e950e/open Lot Information
አመን የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሣብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በግልጽ ጨረታ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አመን የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሣብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት
የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ አገልግሎት እስከነቢሮው የሚውል ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጋራዥ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- -RE-EMC/OT /GARAGE RENT/01/2019 የኢትዮጵያ ማዕድን፣ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበሩን ጠቅላላ ሂሳብ ቅድመ ኦዲት (ሂሳብ ማጣራት) ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/አ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ ነባር ቤቶችን መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ ኮ/ብ ግ.ጨ/አገ/15/12/2018 1. ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦች እና መጽሔቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የንብረት ማስወገድ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦች እና መጽሔቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማሰታወቂያ የጨረታው ቁጥር 02/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አየለ ፍስሀ እና በፍርድ ባለእዳ አማኑኤል ገ/ጻድቅ መካከል ስላለው አፈፃፀም