Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 05, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. በድጋሚና አዲስ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 01/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የቶዮታ ተሽከርካሪ የኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ የቶዮታ ተሽከርካሪ የመካኒካል መለዋወጫዎች፣
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 05, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement Reference Number: AATMA/NCB/PD/Works/21/2018 Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) recalled
The Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Has Issued a Re-invitation for the Procurement of an Asset Management.
Reporter (Jul 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/043/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብርሃን ባንክ በ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ጠረጴዛዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዢ ጨረታ አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ 1. ብርሃን ባንክ በ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቃሊቲ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ለኔትወርክ ኢንፍራስትራክቸር (Network Infrastructure) መሰረተ ልማት የሚያገለግሉ ማቴርያሎች አቅርቦት፣ ዝርጋታ ተከላ ሙከራ (Testing) ማረጋጫ (Commissioning) በማከናወን ለስራ ዝግጁ አድርጎ ማስረከብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቃሊቲ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት
በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 13, 2026) የግዥ ግልፅ ጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ በኢትዮ–ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የlnduction Furnace 3.3 ton
ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Submersible Pumps and Control Boards.
Reporter (Jul 12, 2026) Invitation for Open Bids Bid No. ORDA/NCB/PG/10/2026 The ORDA Ethiopia has a plan to purchase Submersible
አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-AB/002/2026-27. 1. አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ
የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 13, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ 1. የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን 2. የቢሮ ውስጥ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር እና አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሠራተኛች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2018/2019 ዓ.ም. አንደኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2018/2019ዓ.ም አንደኛ ዙር
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ተጫራቾችን አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019