Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/012/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳደሮ ለመሽጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበደሪ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳደሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No. OBMCSC- 004/2018 ኢ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች

ኢ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን ኪራይ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈለጋል

Reporter(Dec 21, 2025)   ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ሲኖ ትራክ እና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Government(Dec 22, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/269af3b3-4c54-462b-917e-f49b426d6db1/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0299-2018-PUR Object of Procurement: Décor of PARADO

Arbaminch University: Procurement of Décor of PARADO MODEL LJ1201-GKMEEC/TR

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመከራየት

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጂ+7 ህንፃ ፕሮጀክት የአርም ስትሮንግ እና የካርት ወል አቅርቦትና ገጠማ ፣ ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ እና የሳኒቴሪ ዕቃዎች አቅርቦት ፣ ለዋናው ግቢ ጋልቫናይዝድ ሻተር በር አቅርቦትና ገጠማ ፣ ለደ/ማርቆስ ጠ/ሆስፒታል እና ለጂ+7 የሴራሚክ ፎርሲሊን እና ፒቪሲ ታይል አቅርቦት ፣ አውቶማቲክ ትራፊክ ባሬር እና ሴልዲንጌት አቅርቦትና ገጠማ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ጎንደር ምድብ ችሎት የመኪና ሃራጅ ማስታወቂያ

አንደኛ ደረጃ የሃራጅ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአፈ/ከሣሽ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአፈ/ተከሣሽ……አኬር ኮንስትራክሽን ጣ/ገቦች 1ኛ ቡና ባንከ  የጃ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት 3ኛ ቄስ መንግስቱ በየነ4ኛ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምእራብ ሸዋ ዞን አድአ በርጋ ወረዳ ሙገር (ከአዲስ አበባ 90 ኪ.ሜ. ላይ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/87/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ብዙወርቅ አበበ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀይማኖት አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አሊኩፋ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/01/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 956 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ

የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ