Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጋራዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ኦ.መ.ሎ. ቢ 33/2018 የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኦ.መ.ሎ ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋራዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ታምራት ፀጋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌጤ ቀማው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.117130 በ16/05/2017ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ ቤት

የቤቱ ስፋት 80 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መሰረት አንተነህ እና የፍባለዕዳ ትዕግስት እንተነህ መካከል ስላለጡ የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረበዉን

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ/ቤ/ኮ/ብግጨ/ዕቃ/45/10/2018 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የተለያየ ወታደራዊ ንብረት ማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) በ2019 በጀት አመት የተለያየ ወታደራዊ ንብረት የማጓጓዝ ፍላጎት ከጀቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ በኮንቲነር ንብረት የማጓጓዝ

የፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት በገዶ መደበኛ ፕሮጀክት ላይት የሚገኙ የግንባታ መሳሪያዎችን እና የፕሮጀክት ንብረቶችን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ገዢዎች በክብር ይጋብዛል

Ethiopian Herald (Jun 13, 2026) የመሣሪያ እና የፕሮጀክት ንብረት ሽያጭ ማስታወቂያ የፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት በገዶ መደበኛ ፕሮጀክት

የሕንፃ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አባይነሽ ሽፈራው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ምትኬ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for Purchase of Container Transportation Service

Addis Zemen (Jun 13, 2026) TENDER NORFQ:ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02579 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for

የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን (Production Shade) ቀሪ የግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን (SEIDPC) በ2018 በጀት ዓመት በጋሞ ዞን፣