Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a893e3ae-3657-4674-b4e1-f5b9228898bc/open Lot Information Procurement Reference Number: CMI-NCB-G-0092-2018-PUR Object of Procurement: Lot 91 Procurement

Construction Management Institute፡ Procurement of Sanitary Items

Addis Zemen (Apr 14, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1744/ሲ/ብ/ክ/መ/ኮ/ቢሮ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ወርክ ስቴሸን/ Work-station/ ኮምፒውተር በዘርፉ ከተሰማሩ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ወርክ ስቴሸን/ Work-station/ ኮምፒውተር በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኛ በሌዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የወሰዱትን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ከፍያ በገቡት ውል መሠረት ኪራይ ለመክፈል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ትራክተር ባለበት ሁኔታ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 14, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በውላቸው መሠረት መክፈል ስላልቻሉ ባንኩ ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራክ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ

የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Layer -2 Network Switch, UPS Spare Parts & Bank Formats

Reporter(Oct 26, 2025)   Invitation for National Competitive BidBid No.WB/SCM/035/25 Wegagen Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders for

Ethiopian Coffee and Tea Authority: Procurement of Construction of Model Coffee Collection Center in South West Ethiopia Region (Bita, Sheko and Masha Woredas)

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/eab8c9bc-e51e-4dc6-af29-770b2e5a81b2/open  Reference

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 03 እና 10 ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025)   የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 03

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌ አዲስ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በምንጭ ማጎልበት በረዘርቫዬርና በቧንቧ መስመር መዘርጋት ሥራዎች ላይ የውሃ ግንባታ ባለሙያዎችን ወይም የውሃ ግንባታ እንዲሁም የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

The Horn Economic and Social Policy Institute (HESPI) Has Issued a Call for Consultancy Service to Produce Promotional and Educational Videos

Capital(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   The Horn Economic and Social Policy InstitutePO Box 2692 code

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ማሻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ የውበት /የጽዳት ዕቃዎች/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 01/2018 በአብክመ በምስራቅ ጎጃም