Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434

የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald (Jun 24, 2026) RE-INVITATION INTERNATONAL TENDER No.06/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the supply of the following for the supply of raw materials.

Berhanena Selam Printing Enterprise is Inviting International Bidders for the Supply of Raw Materials, Specifically 10,000 KG of Art Paper (80gm One Side Coated 44cm KG Reel Paper) and 10,000 KG of Paper Sticker (44cm).

Reporter (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 24, 2026) INVITATION FOR OPEN BID (Re-Bid) Bid Reference No. LIC/AD/008/26 Lion Insurance Company (S.C) invites eligible, qualified and technically competent bidders for the preparation and development of

Lion Insurance Company (S.C) Invites Eligible and Qualified Bidders for the Preparation and Development of a Human Resource Management Manual and a Benefit Package.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ያገለገሉ ልዩልዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሽጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-10FBI/05/05/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞች ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ ያስቀራቸውን በደሴ ዲስትሪክት ጋቢናዎችን በተናጥል፣ በጅምላ እና የተለያዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽህጅፈት ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን፣ የሕንጻ ግንባታዎችን፣ አሮጌ የመኪና እቃዎችንና ቁርጥራጭ ብረቶችን እና ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፤ ማስገንባት እና መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የተለያየ ዓይነትና መጠን ያለው ለስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት በአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት ግቢ ውስጥ ለሚሰራ የሳይት ስራ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡003/2018 የበኮልፌ ቀራንዬ ክ/ከተማ የአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት በአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት

በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ አንዳንድ መስሪያ ቤቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው

በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የምግብ እህል፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ በርበሬ ቅመማ ቅመም እና የማገዶ እንጨት አቅርቦት ለስድስት ወር ማለትም ከየካቲት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መተሳሰብ ለዕድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ያወጣው ጨረታ ላይ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ማስታወቂያለሱቅ ኪራይ ተጫራቾች በሙሉ መተሳሰብ ለዕድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪዎች እና የከባድ ማሽነሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የሚወገዱ ንብረቶች ሽያጭ ሶስተኛ ዙር የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አሽጨ/003/ኦኩስፋ/እና 3/2018 በኢትዮጵያ ስኳር