Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 13/12/2018 እና 16/12/18 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 በድጋሚ
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት አንተነህ እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት አንተነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/100941 በ2/10/2017ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/103723ዓ.ም
የቦታ ስፋት 336 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 09/2019 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 08/2019 1. የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊንር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተዘጋጀ የተለያየ ዕቃዎችን ግልፅ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡001/2019 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊንር ወረዳ ገንዘብ
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በእዣ ወረዳ በዳርቻና አጓጅተረህ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ የአቡሴ የባህር ዛፍ ደን ሽያጭ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በእዣ ወረዳ በዳርቻና አጓጅተረህ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ
የነፃነት ጮራ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የነፃነት ጮራ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች
ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 28, 2026) ለአርዘሊባኖስ (Arzelibanos (Casuarina equisetifolia)) ዘር ግዢ የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Electric Utility (EEU) Would Like To Notify Amendment on Bid No. EEU/Dist./ICB-003/2026/27
Ethiopian Herald (Aug 28, 2026) Bid Amendment Bid No. EEU/Dist./ICB-003/2026/27 Procurement Name: Battery Energy Storage System (BESS) To All Prospective
ስፋቱ 642 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቤል መስፍን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ካሳሁን አራጌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Different Items.
Ethiopian Herald (Aug 28, 2026) INVITATION FOR INTERNATIONAL COMPETITIVE BID IFB. NO. OT/06/2026 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a