Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense Procurement of የተለያዩ ለኖርማል ሳላይን ምርት ለሚያስፈልጉ እቃዎች
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0ed092f3-edca-43ac-8566-703a923a95bb/open Lot Information
Addis Ababa Airport Customs Branch Office: Procurement of Cleaning Service
Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5fe99285-e867-43f5-98dd-3d75c5c219c6/open Invitation to
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት ለ2 አመት የሚቆይ ቢሮ ኪራይ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ኢስአ/ግጨ /አሶ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ
Ethiopian Institute of Agricultural Research: Procurement of ICT Equipment
Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/be3a6a03-16a9-4ca5-9c9a-5aa875acc484/open Invitation to
Addis Ababa Road Authority: Procurement of Electronics Equipment
Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8aa96f3c-477c-4d64-8167-28e293facc72/open Invitation to
የዲላ ከተማ ፋይ/ፕላ/ል/መምሪያ ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በከተማ ውስጥ ለሚሠራው የልማት ሥራ የሚውል የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቅያጨረታ ቁ/ማሽ/ኪራ/001/2018 የዲላ ከተማ ፋይ/ፕላ/ል/መምሪያ ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በከተማ ውስጥ ለሚሠራው
Addis Ababa University Lot 4 Procurement of Electronics /soc/
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/beec0825-9bee-4dfd-a831-555bdfb8e1be/open
Wollega University በ2018 በጀት ዓመት ለወለጋ ዩነቨርሲቲ አገልግሎት የሚዉል 2ኛ ዙር የመኪና ጎማ ግዥ ግልጽ ጨረታ
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3518f1b6-2e66-47b4-a2cc-5dc2ebd88d3e/open
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ው/ማ/ኢ/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለኦቼ ና አንቀዲን ቀበሌ ገርጋራ ምንጭ ግንባታ ስራ፣ የ 50 ሜትር ኩብ ውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ፣ የቱቦ መደገፊያ እና ፊቲንግ መቆጣጠሪያ ስራዎችን ለመስራት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/013/2018 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ