Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ(በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/04/19 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም ሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዳሸን ባንክ ፋብሪካ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ደዲ/002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011
Hibret Bank Invites Bids for the Supply and Fix of P4 Outdoor LED Display Screens for Branches in Addis Ababa and Surrounding Areas.
Addis Zemen (Apr 07, 2026) INVITATION TO BID Bid No.HB/025/2026 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ
የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አ/ማ ከሰኔ 30 2018 ዓ.ም የሂሳብ ዘመን ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመት የሚቆይ የኦዲት አገልግሎት ግዥ ለማከናወን ብቁ የኦዲት ድርጅቶችን እንዲሁም አክሲዮኖችን በካፒታል ገበያ ባላስልጣን ለማስመዝገብ ከተቀጠረው የግብይት አማካሪ ጋር ተናቦ የሚሰራ የህግ ምክር አገልግሎት ግዥ ብቁ ከሆኑ የህግ አገልግሎት ድርጅቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የሕግ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አ/ማ ከሰኔ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦቲ ጫማ የወንዶች እና የሴቶች ጉርድ ጫማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦት ጫማ የወንዶች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቆርቆሮና ብረታ ብረት፣ የሲሚንቶ አቅርቦት እና የቢሮ እቃዎች ግዥ በመደበኛና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መለያ ቁ/ግንአስ፦ 140/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ሳሪስ 106 ቅርንጫፍ የሚገኙ፤ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት የተለያዩ ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት