Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 21, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/012/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳደሮ ለመሽጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበደሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳደሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No. OBMCSC- 004/2018 ኢ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች
ኢ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን ኪራይ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈለጋል
Reporter(Dec 21, 2025) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ሲኖ ትራክ እና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሄለን ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ አንቺነሽ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/ከ/ፍ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የአራት ኪሎ ስፖርት፣ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ ዕቃዎች የሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 ዓ.ም ያገለገሉ
ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 G.C በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 G.C በጀት ዓመት
የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶችን በማወዳደር ለሶስት ተከታታይ ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ
የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል ፕርንተር፣ ኮምፕውተር፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ ኬሚካል፣ መካከለኛ የሠራተኞች ወንበር እና ፈሳሽ ሳሙና ግዥ ማከነወን ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 ድርጅታችን ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል 1. ፕርንተር, 2. ኮምፕውተር 3.የደንብ
The Abuna Gindeberet Woreda Agriculture and Land Office Invites Bids for the Construction of the Bake Kelate Crop Market Center, Funded by the World Bank (IDA) Through the Ethiopian Food System Resilience Program.
Ethiopian Herald(Dec 30, 2025) Invitation for Bid (IFB) The Abuna Gindeberet Woreda Agriculture and Land Office is inviting sealed bids
በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ የቀላል ጥገና የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ የቧንቧ እና ሊፍት ፓምፕ (Electrical Surface Pump) እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-02/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ቆረጣ ስራ የሚሆን የማሽን ኪራይ ለመከራየት፣ የመኪና ጎማ፣ የወተት ተዋጽኦ ፌሪቪኬሽን እና የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመግዛት ያስችል ዘንድ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት እና ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/18 በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና