Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የስፖርት ትጥቅ የወጣ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (May 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2960e296-6904-423c-a322-ef55530db627/open  Invitation to Bid  Procurement of Tyre Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0137-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods

Alert Comprehensive Specialized Hospital፡ Procurement of Tyre

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት ሲጠቀምበት የነበሩትን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በትምህርት፣ በጤና፣ በወጣት ልማት ዘርፍና

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች እና ተሽከርካሪ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኢንሹራስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ግጨ/አግ/5/2018 የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ

የG+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሜፋኮን ኮንስትራክሽን ሀ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ሚኪያስ ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለበል ደርብ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ደቦ የኒት ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው

የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014

አንበሳ መድኃኒት ቤት አ.ማ. ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) አስቸኳይ የኦዲት ማስታወቂያ አንበሳ መድኃኒት ቤት ኢማ ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ

የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጫረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ – መ/ቁ01  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት