Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/18/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the
Oromia Pipe Factory PLC Invites Sealed Bids for the Supply of 500,000 KG of HDPE PE100 Black Raw Material.
Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አዲስ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበር ቋሚ እቃዎች (ንብረቶች) በመለየት በድጋሚ መጠቀም ባለመፈለጉ ምክንያት በሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. ቪላ መኖሪያ ቤት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች 01/19 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢው መለያ ቁጥር ግልጽ ጨረታ 01/19 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ
የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በከተማችን የዉስጥ የመንገድ ዳር ፓዉዛ ማቅረብ እና ማሰራት ስለተፈለገ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስ/ጎጃም ዞን በደ/ኤልያስ ወረዳ የሚገኘው የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2019 በጀት ዓመት
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎች፣ የጄኔሬተር አመታዊ ሰርቪስ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ እንቁላል፣ በርበሬ እና የታሸገ የማዕድን ውሃ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1.የጽዳት እቃዎች፣
Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Spare Parts
Government (Sep 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/c8792546-09de-43cd-a17f-32ecbbcafe71/open Lot Information
አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ቁጥር ጨ002/18 የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ሳምራዊት አጥናፍ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እመቤት መላኩ መካከል ስላለው የፍርድ
በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/2019 1. የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Sep 14, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ሀና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሸ እነ ሙላት ላቀው መካከል