Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Water and Sewerage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electrical Materials

Government (Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/ca6274c7-36db-4855-b332-8c79ab03f1e1/open  Invitation for

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አለምሰው ቢያድጉ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አወቀ አያና ደመቀ መካከል ስላለው የገንዘብ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኮዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ ለወተራ ቀጨማ መሃል አንበርብር አንደኛ መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት፤ ወሻ ሶያማ ቀበሌ ገበያ ቃል-ሕይወት መንደር 01 የንፅህ ውሃ መጠጥ መለስተኛ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ የተቆፈረውን ወደ ሶላር ፓምፕ ፓኔል ለመቀየር እና ፓምፕ ሶላር ኮንትሮለርና አክሰስሪ፣ ኬብልዎችና አክሰስሪ ዕቃዎች ለማቅረብ፣ ስትራክቸር ትራንስፖርት አገልግሎትና እንስታላዜሽን ሥራ ለማሰሠራት ሕጋዊ ተጫራቾችን ማለትም ኤሌክትሮ መካኒካል ሥራ ዘርፊ የተሰማሩ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት

ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/106/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ውስጥ የሚገኘው የማክስኝት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/መደ/02/18 በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ውስጥ የሚገኘው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሴ/ኢ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018 ሎት 1 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ደረጃውን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EAC 023/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ደረጃውን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን